“በትግራይ ክልል ህጻናትን ጨምሮ ሰላማዊ ዜጎች በግዳጅ እየተመለመሉ ነው” ፦ ሂውማን ራይትስ ዎች
“በትግራይ ክልል ህጻናትን ጨምሮ ሰላማዊ ዜጎች በግዳጅ እየተመለመሉ ነው” ፦ ሂውማን ራይትስ ዎች በትግራይ ክልል ህገ-ወጡ የህወሓት ቡድን እድሜያቸው 15 ዓመት የሆኑ ታዳጊዎችን ጨምሮ ሰላማዊ ዜጎችን በማፈን በግዳጅ ወደ ጦርነት እየመለመሉ መሆኑን ሂውማን ራይትስ ዎች ዛሬ ባወጣው አዲስ ሪፖርት አጋልጧል:: ይህ ሕገ-ወጥ የግዳጅ ምልመላ ዘመቻ በመላው ክልሉ ከፍተኛ የፍርሃት ድባብን መፍጠሩንም ነው ተቋሙ ያስታወቀው
Read the full story at ebcnewsnow ↗