የአንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
የአንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ሥርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል። በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በተለይም በዘመን አይሽሬ እና በባሕላዊ ስራዎቿ የምትታወቀው አንጋፋዋ ድምፃዊትና የዜማ ደራሲ ራሔል ዮሐንስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። በዚህም የቀድሞ የሙያ አጋሮቿ፣ አድናቂዎቿ፣ ቤተሰቦቿና ወዳጅ ዘመዶቿ በተገኙበት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት… https://www.fanamc.com/archives/318237
Read the full story at fanatelevision ↗