ኢትዮጵያ ከምስራቅ አፍሪካ በመግዛት አቅም ተመጣጣኝነት ቀዳሚ መሆኗን አይኤምኤፍ ገለፀ
ኢትዮጵያ ከምስራቅ አፍሪካ በመግዛት አቅም ተመጣጣኝነት ቀዳሚ መሆኗን አይኤምኤፍ ገለፀ ኢትዮጵያ በመግዛት አቅም ተመጣጣኝነት (Purchasing Power Parity - PPP) ስሌት ከምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ መሆኗን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) አስታወቀ:: የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ባወጣው ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ በዚሁ የመግዛት አቅም ተመጣጣኝነት ሚዛን 558 ነጥብ 93 ቢሊየን ዶላር የሚያህል ግዙፍ ዓመታዊ አጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት (GDP-PPP) ማስመዝገቧን ጠቅሷል፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ ከኬንያ እና ታንዛኒያ በመቅደም ከምስራቅ አፍሪካ በአንደኝነት እንድትቀመጥ አስችሏታል
Read the full story at ebcnewsnow ↗