የአንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
የአንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ በኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ አሻራ ያሳረፈችው የአንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ሥርዓተ ቀብር፤ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች፣ ወዳጅ ዘመዶቿና በርካታ የሙያ አድናቂዎቿ በተገኙበት በዛሬው ዕለት በደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምሕረት ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል:: ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ በተለየ የድምፅ ቀለምና በባህል ዜማዎቿ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትን ያተረፈች ሲሆን፣ በኪነ-ጥበብ ዘመኗ 13 የሙዚቃ አልበሞችን ለሕዝብ አበርክታለች
Read the full story at ebcnewsnow ↗