ትራምፕ ከኔቶ ጉባኤ በፊት ከጣሊያኗ መሪ ሜሎኒ ጋር ያላቸዉን አለመግባባት በድጋሚ ቀሰቀሱ
ትራምፕ ከኔቶ ጉባኤ በፊት ከጣሊያኗ መሪ ሜሎኒ ጋር ያላቸዉን አለመግባባት በድጋሚ ቀሰቀሱ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር ያላቸውን አለመግባባር ከፍ አድርገው የግል ንብረታቸዉ በሆነዉ ትሩዝ ሶሻል ላይ "የእገዳ ትዕዛዝ ያስፈልጋል" ብለዋል።ይህ መልእክት የመጣው ትራምፕ እና ሜሎኒ ከሌሎች የህብረት መሪዎች ጋር እንደሚገናኙ በሚጠበቅበት በቱርኪዬ ከሚካሄደው የኔቶ ጉባኤ በፊት ነው። ሚሎኒ በቅርቡ በተደረገው የቡድን 7 ጉባኤ ላይ ከትራምፕ ጋር ፎቶግራፍ ለመነሳት ደጋግማ እንደጠየቀች ትራምፕ ከሰጡት አስተያየት በኋላ መሪዎቹ አለመግባባረት ዉስጥ ገብተዋል። ሜሎኒ "ሙሉ በሙሉ የተጭበረበረ" በማለት የትራምፕን ንግግር ውድቅ አድርጋዋለች፣ "እኔና ጣሊያን በፍጹም አልለምንም።" በማለት አክላለች፡፡ «ዛፀረ-አሜሪካዊ አይደለሁም፤ ትላንት…
Read the full story at addis_news ↗