የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት፣ የማኅበራዊ ፍትሕና የሰው ተኮር ልማት ማሳያዎች…

FANATELEVISIONneutral2026-07-06 16:19:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት፣ የማኅበራዊ ፍትሕና የሰው ተኮር ልማት ማሳያዎች… የአንድ ከተማ ዕድገትና ሥልጣኔ የሚለካው በረጃጅም ሕንጻዎቿና በዘመናዊ መንገዶቿ ውበት ብቻ ሳይሆን፣ እጅግ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙና ረዳት የሌላቸውን ዜጎቿን በምን መልኩ እንደምትደግፍ ጭምር አስባ በመተግበሯ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መዲናዋን የፈጠራ፣ የእውቀት እና የብልፅግና መዲና ለማድረግ ሌት ተቀን እየሠራ ይገኛል። ከእነዚህ ዘመናዊ መሠረተ-ልማቶች ጎን ለጎን፣ የዜጎችን ማኅበራዊ ደኅንነት ለማረጋገጥ የተዘረጉት… https://www.fanamc.com/archives/318240

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]