በስሪ ላንካ እስር ቤት በተከሰተ ግጭት ቢያንስ 19 ሰዎች ተገደሉ
በስሪ ላንካ እስር ቤት በተከሰተ ግጭት ቢያንስ 19 ሰዎች ተገደሉ በስሪላንካ በሚገኝ አንድ እስር ቤት በተከሰቱ ግጭቶች ቢያንስ 19 ሰዎች መሞታቸውን እና ከ100 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን የመገናኛ ብዙሃን ዘገባዎች አመልክተዋል።እሁድ ዕለት ከዋና ከተማዋ ኮሎምቦ በስተሰሜን 35 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ኔጎምቦ በሚገኘው እስር ቤት ዓመፅ መከሰቱን እና ሰኞ ዕለትም እንደቀጠለ ፖሊስ አስታዉቋል፡፡ የሆስፒታሉ ዳይሬክተር ፑሽፓ ጋምላት ሰኞ ዕለት ለኤኤፍፒ የዜና ወኪል እንደተናገሩት የኔጎምቦ ሆስፒታል የአራት የእስር ቤት ጠባቂዎች እና የ15 እስረኞች አስከሬንን ተቀብሏል።ከ100 በላይ የቆሰሉ እስረኞች ወደ ሆስፒታል መግባታቸውን ተናግረዋል። የአካባቢው ሂሩ ቲቪ በግጭቱ ቢያንስ 20 ሰዎች መሞታቸውን ደረሰኝ ባለዉ መረጃ መሰረት ዘግቧል።የፖሊስ ቃል አቀባይ ቻንዳና ሄራት በእስር ቤቱ…
Read the full story at zena24now ↗