ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኮፕ 30 ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ

FANATELEVISIONneutral2026-07-06 16:32:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኮፕ 30 ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኢትዮጵያ የኮፕ32 ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኮፕ 30 ፕሬዚዳንት አምባሳደር አንድሬ አራንሃ ኮሪያ ዶ ላጎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (ኮፕ 32) አስተናጋጅ ለመሆን በምታደርገው ዝግጅት ላይ፣ ከቀደምት አዘጋጅ ሀገራት ልምድ መቅሰም ዋነኛው የትኩረት አቅጣጫ መሆኑ… https://www.fanamc.com/archives/318243

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]