ተማሪዎችን ከቴክኖሎጂ የሚያስተዋውቀው የክረምት ሥልጠና
ተማሪዎችን ከቴክኖሎጂ የሚያስተዋውቀው የክረምት ሥልጠና #Ethiopia: ተማሪዎች ከልጅነት ዕድሜያቸው ጀምሮ የኮዲንግ፣ የሮቦቲክስ፣ የኢንጂነሪንግ፣ የኮምፒዩተር ፕሮግራሚንግና የሒሳብ ዕውቀታቸውን በማዳበር፣ የፈጠራ ችሎታቸውን ማሳደግ ከቻሉ፣ በቴክኖሎጂ አማካይነት በየጊዜው እየተቀያየረና እየረቀቀ በሚመጣው ዓለም ውስጥ ተወዳዳሪና ውጤታማ መሆን እንደሚችሉ ይታመናል፡፡ ከዚህ በመነሳትም አንዳንድ ትምህርት ቤቶችና የሥልጠና ማዕከላት የኮዲንግ፣ የሮቦቲክስ፣ የኢንጂነሪንግ፣ የሒሳብና የኮምፒዩተር ሥልጠናዎችን (STEM) ለተማሪዎች እያዘጋጁ ይገኛሉ፡፡ በእነዚህም መስኮች ለተማሪዎች እየተሰጡ የሚገኙ ሥልጠናዎች ተማሪዎች ከልጅነት ዕድሜያቸው ጀምሮ የተለያዩ ሳይንሳዊ የፈጠራ ፕሮጀክቶችን እንዲነድፉ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/157821/…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗