የሚዲያ ነጻነት ከጋዜጠኝነት ሙያ ሥነ ምግባር ጋር ተጣጥሞ ሊተገበር ይገባል
የሚዲያ ነጻነት ከጋዜጠኝነት ሙያ ሥነ ምግባር ጋር ተጣጥሞ ሊተገበር ይገባል አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዲያ ነጻነት ልቅነት ሳይሆን ከጋዜጠኝነት የሙያ ሥነ ምግባር ጋር ተጣጥሞ የሚተገበር ነው አሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና ኮሙኒኬሽን መምህር መኩሪያ መካሻ ። መምህር መኩሪያ መካሻ ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ የሚዲያ ነፃነት እና የጋዜጠኝነት ሥነ ምግባር የማይነጣጠሉ መሆናቸውን ተናግረዋል። ለሚዲያ ኢንዱስትሪው ማደግ የሁሉም… https://www.fanamc.com/archives/318248
Read the full story at fanatelevision ↗