አስተማማኝ የፀጥታና ደህንነት ተቋማት የፈጠረው ሪፎርም

EBCNEWSNOWneutral2026-07-06 16:46:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

አስተማማኝ የፀጥታና ደህንነት ተቋማት የፈጠረው ሪፎርም በአንድ ሀገር ሁለንተናዊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ሽግግር ውስጥ የፀጥታና ደህንነት ተቋማት ያላቸው ሚና የሀገረ መንግስቱ የጀርባ አጥንትነት ነው:: በኢትዮጵያ የዘመናዊ ፖለቲካ ታሪክ ውስጥ፣ እነዚህ ተቋማት ከሀገርና ከህዝብ ዘላቂ ደህንነት ይልቅ ለገዢዎች ፖለቲካዊ ፍላጎት ማስፈፀሚያነት ሲያገለግሉ የቆዩበት ዘመን እጅግ ረጅም ነበር

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]