የኢራን መሪዎች ከጥፋታቸዉ ካልተማሩ እንደምትገድላቸዉ እስራኤል ዛተች

ZENA24NOWneutral2026-07-06 19:05:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢራን መሪዎች ከጥፋታቸዉ ካልተማሩ እንደምትገድላቸዉ እስራኤል ዛተች 👉 አሜሪካ የቤት እንስሶቿን ከቴል አቪቭ እንድታስወግድ ቃል ገብታለች ካልሆነ ፈጣን አጸፋ አለዉ ስትል ኢራን ተደምጣለች የእስራኤል የመከላከያ ሚኒስትር ሀገራቸው እስራኤልን “ለማጥፋት እቅድ” በመምራት አሊ ኻሜኔይን እንደገደለች እና እንደዚህ አይነት ድርጊቶችን ለማስተዋወቅ የሚሞክር ማንኛውንም የኢራን መሪ “እንደምታጠፋ” በድጋሚ ዝተዋል።ሚኒስትሩ ኢዝራኤል ካትዝ በቴህራን በሚካሄደዉ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ በሰነዘሩት አስተያት ላይ ይህንኑ ተናግረዋል፡፡ ካትዝ እስራኤል በማንኛውም ጊዜ እና ማንኛውንም ስጋት ለመከላከል ዝግጁ መሆኗን አክለዋል። ካትዝ ቀደም ሲል የካሜኔይ ልጅ እና ተተኪው ሞጅታባ “ለሞት ምልክት ተደርጎበታል” ሲሉ መናገራቸዉ ከቴህራን ተቃውሞ አስነስቷል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]