Update‼️ደላሎች ከፋብሪካው እንዲወጡ ተወሰነ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-06 19:21:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

Update‼️ደላሎች ከፋብሪካው እንዲወጡ ተወሰነ‼️ የእንሳሮ ወረዳ አስተባባሪ አመራሮችና የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ አመራሮች በፋብሪካው ወቅታዊ ሁኔታዎች ዙሪያ የምክክርና የውሳኔ ሃሳብ ተቀመጠ። በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የእንሳሮ ወረዳ አስተባባሪ አመራሮች ፣የሚመለከታቸው የተቋም ሃላፊዎችና የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ አመራሮች በወቅታዊ የፋብሪካው ተግዳሮትና ህገ - ወጥ ደላሎች መበራከት ላይ የምክክርና የውሳኔ ሃሳብ አስቀመጠ ። የመጀመሪያው በፋብሪካው አመራሮች ለማንሳት የተሞከረው የመሰረተ ልማት ጥበቃና እንክብካቤ በመንግስትና በህብረተሰቡ እገዛ ቢደረግልን ፣ ሌላው ፋብሪካው በሙሉ አቅሙ ማምረት ያልቻለባቸው ማነቆዎች ሀገራዊ የነዳጅ እጥረት ፣ በተፈለገው ልክ ከውጭ ከሰል መግባት ስላልቻለና የላይም ስቶን በበቂ ሁኔታ ፋብሪካው ላይ እየቀረበ ስልሆነና ተግባሩን…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]