ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን እንዲሁም ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን
ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን እንዲሁም ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን #Ethiopia: በመላኩ ሙሉዓለም ቀ. አንተ ደግሞ ማነህ ለአንድ ሉዓላዊ አገር ግልጽ ደብዳቤ የምትጽፈው? የምትሉኝ ከሆነ እኔም የአንድ ሉዓላዊ አገር የሆነች አፍሪካዊ አገር መሪ ነኝ፣ ግን ለጊዜው አገሬ ማን እንደሆነች አልገልጽም፡፡ ትንሽ ስለአገሬ ለመናገር በቅኝ ግዛት የተሰቃየች አገር መሪ ስሆን፣ ይህንን ጠባሳ ለመሻር ምን ይሻለኛል? እያልኩ ቀን ከሌት የምጨነቅ መሪ ነኝ፡፡ ኢትዮጵያ ደግሞ ቅኝ ገዥን ያሸነፈች አገርና ነፃነቷን ጠብቃ የኖረች፣ ለሌሎች አፍሪካ አገሮች ተምሳሌት የሆነች መሆኗንና የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት መሆኗን በጥልቅ የማምንና የአፍሪካ ነፍስ ያለችው ኢትዮጵያ ውስጥ ነች ብዬ የማምን ነኝ፡፡ ይህንን ግልጽ ደብዳቤ ለ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗