ሌላ የማይመስል ነገር‼

WASULIFEneutral2026-07-06 20:24:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሌላ የማይመስል ነገር‼ የማይመስል ነገር "ደላሎች ከለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ እንዲወጡ ተወሰነ" በማለት ለመሸፋፈን እየተሞከረ ነው።እንኳንም "ለሚ፥ ሲሚንቶ በደላሎች ቁጥጥር ስር ወደቀ" ብለን የጮህንለትን መረጃ ትክክል መሆኑን አረጋገጣችሁልን። አያችሁ-የሰው ሀቅ ያንቃል።የምንሰራው ለህዝብ ነው።ነገሩ እንኳንስ በወረዳ አቅም በዞንና ክልልም የሚቻል አይመስለንም።የጥቅም ሰንሰለቱ ጠንካራ መሠረት ያለውና ተግባሩ የሚያስደነግጥ ጭምር መሆኑን እየሰማን ነው።ለጊዜው የማይገለጡ ማስረጃዎች ስለሆኑ ነው። አሁን ላይ "ለሚና እንሳሮ ወረዳ ደላሎች ከፋብሪካው ቅጥር ግቢ በአስቸኳይ እንዲወጡ ወሰኑ" በሚል በእንሳሮ ኮሙኒኬሽን በኩል እየነገሩን ነው።እንደምንሰማውና ማስረጃዎቹ እንደሚጠቁሙት እናንተ ያለ ፌደራል ፖሊስ እገዛ ያንን የገነገነ ችግር መንካት እንደማትችሉት :ብትነኩት እንኳን ገመዱ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]