የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከለውጡ በፊት ከነበረው አቅምና ማጓጓዝ በትንሹ በሦስት እጥፍ አድጓል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

EBCNEWSNOWneutral2026-07-07 10:04:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከለውጡ በፊት ከነበረው አቅምና ማጓጓዝ በትንሹ በሦስት እጥፍ አድጓል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከለውጡ በፊት ከነበረው አቅምና አሠራር አንጻር ሲታይ የማጓጓዝ አቅሙ በአሁኑ ወቅት በትንሹ በሦስት እጥፍ ማደጉን አስታውቀዋል:: አየር መንገዱ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 17 ሚሊዮን ገደማ የውጭ ሀገር መንገደኞችን እና 4 ሚሊዮን የሀገር ውስጥ ተጓዦችን በድምሩ ወደ 21 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን ማጓጓዝ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]