"ዶ/ር ደሳለኝ መደመርን በልተውታል"ጠ/ሚ አብይ

WASULIFEneutral2026-07-07 10:12:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ዶ/ር ደሳለኝ መደመርን በልተውታል"ጠ/ሚ አብይ "በነገራችን ላይ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ዛሬ ጥያቄ... ንግግር ሲያደርጉ በጣም ደስ ያለኝ ነገር ምን ያህል መደመርን እንደበሉት ነው። እውነቴን ነው።በጣም ደስ ያለኝ ስለ ሚዛናዊነት፣ ስለ ክልል እምፓወርመንት (empowerment) እና ስለ ሀገር ዩኒቲ (unity)፣ ኮሪደር ላይ ብቻ ሳይሆን ዳይቨርሲፋይድ (diversified) ኢኮኖሚ ስለ መገንባት በጣም ትላልቅ ቁም ነገሮች አንስተዋል። ሙሉ በሙሉ የመደመር መጽሐፍ እሳቤዎች ማለት ነው። ይህ በእነበረን ቆይታ አንዱ ከአንዱ ሀሳብ ተወራርሷል ማለት ነው። ሀሳብ ሲመነዝሩ 'ኮሪደር ብቻ መሆን የለበትም ማዳበሪያ ፋብሪካም' አሉ። 'መሆን የለበትም ግድብም' አሉ። ስለዚህ አቋማችን በብዙ ጉዳይ እየተቀራረበ ስለመጣ በጋራ የምንሰራበትን ነገር ብናሰፋ ጥሩ ነው ለማለት ፈልጌ ነው። ምክክርን…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]