" እርማችሁን አውጡ ! "
" እርማችሁን አውጡ ! " ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፦ " ... TPLF ምን ጥንካሬ አለው በደምብ ትምህርት ተወስዶበታል ጠቃሚ ስለሆነ ፤ ኦነግ ምን ጥንካሬ አለው ትምህርት ተወድሶበታል ፤ ምን ስንፍናና ድካም አላቸው ትምህርት ተወስዶበታል። እነሱም በተረጋጋ መንፈስ ያንን መማር ያስፈልጋቸዋል፤ ተከብረው ጥሩ ወላጅ ፣ ጥሩ ሽማግሌ ሆነው መኖር ስለሚቻል። አሁን በስተርጅና ብዙ አስፈላጊ አይደለም። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከእንግዲህ በኋላ አዛውንቶቹን ለምክር እንጂ ለፖሊሲ አመጪነት አይፈልግም። እውነቴ ነው ፤ ምክር ብቻ ነው ! ምክንያቱም ዓለም ተገለባብጣለችና አሁን ያለችውን ዓለም እናተ ለመገንዘብ በጣም በጣም ከባድ ስለሆነ አልፎ አልፎ ምክር ሲያስፈልግ ከሁሉም ሽማግሌዎች መስማት ጥሩ ነው፣ ማክበር ጥሩ ነው፣ ሲታመሙ ማሳከም ጥሩ ነው ፣ ከሞቱም በክብር መቅበር ጥሩ ነው…
Read the full story at tikvahethiopia ↗