ከአስታማሚ ላይ ሞባይል የሰረቀው የሆስፒታል የጥበቃ ሰራተኛ በእስራት ተቀጣ

ZENA24NOWneutral2026-07-07 10:25:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከአስታማሚ ላይ ሞባይል የሰረቀው የሆስፒታል የጥበቃ ሰራተኛ በእስራት ተቀጣ ተከሳሽ ለአለም ታደገ የሞባይል ስርቆት ወንጀሉን የፈፀመው በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታው አለርት ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ነው። ተከሳሹ የሆስፒታሉ የጥበቃ ሰራተኛ ሲሆን የተሰጠውን ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው ቤተሰብ እያስታመሙ የነበሩ አንድ የግል ተበዳይ ቴክኖ ስማርት ሞባይልን ቻርጅ አድርገው በተኙበት አጋጣሚ ግለሰቡ ወደ ታካሚ ክፍል በመግባት ከቻርጅ ላይ ሞባይሉን ነቅሎ በመውሰድ የስርቆት ወንጀል መፈፀሙን በክፍለ ከተማው ፖሊስ ዋና መምሪያ የጅማ በር አካባቢ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። ፖሊስ ተከሳሹን በቁጥጥር ስር ባዋለበት ወቅትም የተሰረቀው ሞባይል በእጁ ላይ እንደተገኘና ሞባይሉ ውስጥ የነበሩ የግል ተበዳይን ሙሉ ፋይሎች በማጥፋ የራሱን ሲም ካርድ አስገብቶ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]