ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል ገዳም ለጀመረው የልማት ፕሮጀክት ከ63 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማግኘቱን አስታወቀ!

FASTMEREJAneutral2026-07-07 10:31:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል ገዳም ለጀመረው የልማት ፕሮጀክት ከ63 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማግኘቱን አስታወቀ! #Fastmereja I የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የገጠመውን መጠለያ የማጣት ችግር ለመቅረፍና ራሱን ለማስቻል በጀመረው የልማት ፕሮጀክት ገዳሙ ባለፉት ሁለት ዓመታት ከስድስት ወራት ውስጥ ባከናወናቸው የገቢ ማሰባሰብ ሥራዎች፣ ከ63 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ ማግኘት መቻሉን በዛሬዉ እለት የአስተዳደሩ ተወካዮች ገልጸዋል። በመግለጫው ላይ የካናዳ ሐገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ መርቆሪዮስ፣ የቤተክርስቲያን ሊቃውንትና ጥሪ የተደረገላቸው የሚዲያ ተቋማት ተገኝተዋል። የገዳሙ አስተዳደር እንዳመለከተው፣ በተለያዩ የቴሌቪዥን ዶክመንተሪዎችና በማኅበራዊ ሚዲያ አማካኝነት በተደረገው ሰፊ የገቢ ማሰባሰብ ጥረት፦52…

Read the full story at fastmereja ↗
AdYour ad here[email protected]