ታሪከኛው የምርጫ ድል!!

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-07 10:31:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

ታሪከኛው የምርጫ ድል!! #Ethiopia: በታደሰ ሻንቆ የኢትዮጵያ ሕዝብ በድምፅ ካርዱ አማካይነት ስለፓርቲዎች የሰጠውን ምዘና ከልብ አድንቀናል፡፡ የፖለቲካ ፍላጎቱ ከፅንፍ ፖለቲካዎች ምን ያህል የራቀ እንደሆነ፣ ከእነሱ ውስወሳ ጋር ምን ያህል እንደተባቃም ቁልጭ አድርጎ የገለጸበት አኩሪ ድሉ ነው፡፡ ከፅንፈኛ ፓርቲ አባልነትና አቋም ገለል ላሉ ግለሰቦችም የሰጠው ቦታ የሚደነቅ ነው፡፡ ምርጫ በተካሄደበት ዕለት የኢትዮጵያ ሕዝብ በምርጫ ጣቢያዎች ዘንድና ከጣቢያዎች በራቁ ማናቸውም ሥፍራዎች ስለነበረው ጨዋነትማ የቱ ተጥሎ የቱ ተነስቶ ይወራል! በጥቅሉ መላው ሕዝባችን ለሰከነና ለሥልጡን ዴሞክራሲ ምን ያህል የቀረበና የተመቸ እንደሆነ አስመስክሯል፡፡ ፖለቲካ “ገብቶናል” የ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/157771/…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]