"በአንድ ጊዜ ለብቻ ለማደግ የሚደረግ ጥረት ጎጂ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
"በአንድ ጊዜ ለብቻ ለማደግ የሚደረግ ጥረት ጎጂ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ እንደቀጠለ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ገቢን በተመለከተ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። ገቢ ላይ ሪፎርም በመካሄዱ እና ዲጂታላይዝድ በማድረግ 43 ሺህ ተቋማት መደበኛ ንግድ በማስገባት ገቢ መክፈል ጀምረውዋል ብለዋል። ኢትዮጵያ ባለፉት 27 ዓመታት የሰበሰበችው ገቢ 1 ትሪሊዮን እንደነበር አስታውሰው በ2018 በጀት ዓመት ብቻ ከ1 ነጥብ 5 ትሪሊዮን በላይ ገቢ ማግኘት እንደተቻለ ገልጸዋል። ይህም 150 እጥፍ የሚበልጥ ነው ብለዋል። በቀጣይ ለነጋዴዎች ከሚታይ ገበያ ውጭ የሚደራደር ግብይት ካለ ይዘጋል ነው ያሉት። ባለ ሃብቶች ለማትረፍ እና ለመጠቀም…
Read the full story at amharamassmedia ↗