መንግሥት ለሰላም ሲል ከፍተኛ ትዕግስት ቢያሳይም ሕወሓት ግን አሁንም የትግራይን ሕዝብ ሰላም እየነሳ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

EBCNEWSNOWneutral2026-07-07 10:44:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

መንግሥት ለሰላም ሲል ከፍተኛ ትዕግስት ቢያሳይም ሕወሓት ግን አሁንም የትግራይን ሕዝብ ሰላም እየነሳ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በርካታ ውጤቶችን ያስገኘ እና መንግሥት ለሰላም ያለውን ጽኑ ፍላጎት በተግባር ያሳየበት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ አክለውም ሕወሓት የትግራይ ወጣቶችን በግዳጅ እየመለመለ ለሱዳን በመሸጥ ላይ እንደሚገኝ ተናግረዋል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]