"በዓመቱ ከ5ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ሰዎች ሥራ የፈጠረ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ተፈጥሯል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
"በዓመቱ ከ5ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ሰዎች ሥራ የፈጠረ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ተፈጥሯል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር አቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎችም በሰጡት ማብራሪያ፤ የሥራ ዕድል በሚመለከት ጥሩ ስኬት ከታየባቸው ዓመቶች አንደኛው ይህ ዓመት መኾኑን ተናግረዋል። በዚህ ዓመት በሀገር ውስጥ 4 ነጥብ 9 ሚሊዮን ሰዎች ሥራ አግኝተዋል ነው ያሉት። በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ደግሞ ሙያዊ ክህሎት ያላቸውን ጨምሮ 600 ሺህ በላይ ሰዎች ሥራ አግኝተዋል ብለዋል። በቅርቡ በተጀመረው በ "ሪሞት ሥራ" ደግሞ 40 ሺህ ሰዎች ሥራ እንዳገኙ ነው የጠቀሱት። በድምሩ በዓመቱ ከ5ሚሊዮን በላይ ሰዎች ሥራ የፈጠረ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንደነበርም ገልጸዋል። 👉በግብርናው ዘርፍ ከ2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች 👉 በአገልግሎት ዘርፍ 1 ነጥብ 8 ሚሊዮን…
Read the full story at amharamassmedia ↗