ኢራን በሆርሙዝ ባህረ ሰላጤ በሚንቀሳቀሱ መርከቦች ላይ ሚሳኤል ተኮሰች‼

WASULIFEneutral2026-07-07 11:17:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢራን በሆርሙዝ ባህረ ሰላጤ በሚንቀሳቀሱ መርከቦች ላይ ሚሳኤል ተኮሰች‼ የኢራን አብዮታዊ ዘበኛ (IRGC) በስትራቴጂካዊው የሆርሙዝ ባህረ ሰላጤ ላይ በሚንቀሳቀሱ የንግድ መርከቦች ላይ ቢያንስ ሁለት ሚሳኤሎችን መተኮሱን አክሲዮስ ዘግቧል። በጥቃቱ ሁለት መርከቦች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን፣ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ድርጊቱን ተከትሎ ጠንከር ያለ ወታደራዊ እርምጃ እንደሚወስዱ አስጠንቅቀዋል። የሆርሙዝ ባህረ ሰላጤ በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የነዳጅ ምርት የሚጓጓዝበት ወሳኝ የውሃ መስመር ነው። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]