የተጠበቀው ድርድር አልተደረገም‼
የተጠበቀው ድርድር አልተደረገም‼ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል በሞስኮ እንደሚካሄድ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ንግግርና ድርድር ሳይደረግ ቀርቷል።አሁን ላይ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ወደየሀገራቸው ተመልሰዋል። ከዚህ በታች ያለው በአቶ ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ አማካሪ ሚኒስትር የተፃፈና ከቪዲዮው ጋር በትስስር ገፀቸው ያጋሩት ነው። "የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በሞስኮ በተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ተሳትፎ እና ለስፑትኒክ (Sputnik) የዜና ወኪል የሰጡት ቃለ-መጠይቅ በርካታ ጥያቄዎችን የሚያስነሳ ነው። ፕሬዚዳንቱ በቃለ-መጠይቃቸው “ከኤርትራ ጥቅምና ሁኔታ አንፃር እየተናገርኩ አይደለም” በማለት የገለጹ ሲሆን፣ ይህም የሀገራቸውን መሠረታዊ ፍላጎትና የሕዝባቸውን የዕለት ተዕለት ችግሮች ወደ ጎን ማለታቸውን ያሳያል። ሀገራቸው…
Read the full story at wasulife ↗