ሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል ገዳም ለጀመረው የልማት ፕሮጀክት ከ63 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማግኘቱን አስታወቀ
ሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል ገዳም ለጀመረው የልማት ፕሮጀክት ከ63 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማግኘቱን አስታወቀ የሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የገጠመውን መጠለያ የማጣት ችግር ለመቅረፍና ራሱን ለማስቻል በጀመረው የልማት ፕሮጀክት ገዳሙ ባለፉት ሁለት ዓመታት ከስድስት ወራት ውስጥ ባከናወናቸው የገቢ ማሰባሰብ ሥራዎች ከ63 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ ማግኘት መቻሉን የአስተዳደሩ ተወካዮች ገልጸዋል። የገዳሙ አስተዳደር እንደገለፀው በተለያዩ የቴሌቪዥን ዘጋቢ ፕሮግራሞች እና በማኅበራዊ ሚዲያ አማካኝነት በተደረገው ሰፊ የገቢ ማሰባሰብ ጥረት 52 ሚሊዮን 640 ሺህ ብር በጥሬ ገንዘብ፣ 11 ሚሊዮን 320 ሺህ ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ መሰብሰቡ ነዉ የተገለፀዉ። ይህ የተገኘው ድጋፍ የልማት ፕሮጀክቱን የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ምዕራፎች ከ65 በመቶ…
Read the full story at zena24now ↗