"በተጨባጭ መረጃ ተደግፎ የመጣን የሌብነት ሥራ መንግሥት አይታገስም።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-07 12:27:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

"በተጨባጭ መረጃ ተደግፎ የመጣን የሌብነት ሥራ መንግሥት አይታገስም።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር አቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው በመንግሥት የሚመደበው በጀት ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ሌብነትን መጠየፍ ይገባል ብለዋል። ሌብነት ጥዩፍ እና ቆሻሻ ነገር ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ሌብነት ከማንሳት ባለፈ በተጨባጭ መረጃ ተደግፎ የመጣን የሌብነት ሥራ መንግሥት እንደማይታገስ አስታውቀዋል። ሌቦችን ለይቶ በሕግ እና በአሥተዳደራዊ መንገድ እርምጃ ለመውሰድ ተጨባጭ መረጃ እና ማሥረጃ ወሳኝ መኾኑን ገልጸዋል። ተጨባጭ መረጃ ለመንግሥት በማንኛውም መንገድ ቢቀርብ እርምጃ ለመውሰድ ቁርጠኛ መኾኑንም አረጋግጠዋል። ሌብነት መጥፎ መኾኑን በመገንዘብ ተጨባጭ ማስረጃ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]