"በፋይናንስ ዘርፉ ትልቅ እመርታ ተመዝግቧል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-07 12:27:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

"በፋይናንስ ዘርፉ ትልቅ እመርታ ተመዝግቧል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በፋይናንስ ዘርፉ ቁጠባ እና ብድር ላይ ከፍተኛ ስኬት መመዝገቡን ለምክር ቤት አባላት አብራርተዋል። 👉 በበጀት ዓመቱ ቁጠባ ተሻሽሎ ወደ 4 ነጥብ 5 ትሪሊዮን ደርሷል ነው ያሉት። 👉 ብድር አጠቃላይ ወደ 2 ነጥብ 6 ትሪሊዮን መድረሱን ጠቁመው የዘንድሮው ብቻ አንድ ትሪሊዮን ገደማ ይጠጋል ነው ያሉት። 90 በመቶ በላይ ለግል ዘርፍ የተሰጠ መኾኑ ትልቅ እምርታ መኾኑንም አንስተዋል። 👉 የብድር አመላለስ 14 በመቶ ዕድገት አለውም ነው ያሉት። 📌 የፋይናንስ ዘርፉ በተለይ የውጭ ምንዛሬ ፖሊሲው ከመጣ በኋላ ደግሞ የትይዩ ገበያ ከመቶ ወደ 12 በመቶ ዝቅ ማለቱ ትልቅ እመርታ ነው፤ አሁንም ግን ሥራ ይፈልጋል ብለዋል። ይህን ለማመጣጠን ማዕከላዊ ባንክ ዘንድሮ ወደ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]