በቡና ልማት ላይ የመጣው ለውጥ የአረንጓዴ ዐሻራን አስተዋጽኦ በተጨባጭ ያሳያል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

FANATELEVISIONneutral2026-07-07 12:29:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

በቡና ልማት ላይ የመጣው ለውጥ የአረንጓዴ ዐሻራን አስተዋጽኦ በተጨባጭ ያሳያል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቡና ልማት ላይ የመጣው ለውጥ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን አስተዋጽኦ በተጨባጭ ያሳያል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ለምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት እንዳሉት፤ ለቡና ልማት የተሰጠው… https://www.fanamc.com/archives/318279

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]