"በዚህ የአረንጓዴ ዐሻራ ወቅት ተስፋን መትከላችንን እንቀጥላለን" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-07 12:40:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

"በዚህ የአረንጓዴ ዐሻራ ወቅት ተስፋን መትከላችንን እንቀጥላለን" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ.ር) በ6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ችግኝ ተክለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የፓርላማ ቆይታችንን ተከትሎ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነናል ብለዋል። በዚህ የአረንጓዴ ዐሻራ ወቅት ተስፋን መትከላችንን እንቀጥላለን ነው ያሉት።

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]