ቻይና 325 ሚሊዮን ዶላር ጉቦ የተቀበሉትን የመንግስት ባለስልጣን በሞት እንዲቀጡ ወሰነች

ZENA24NOWneutral2026-07-07 12:50:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቻይና 325 ሚሊዮን ዶላር ጉቦ የተቀበሉትን የመንግስት ባለስልጣን በሞት እንዲቀጡ ወሰነች በምስራቅ ቻይና የሚገኝ አንድ ፍርድ ቤት ለ30 ዓመታት ከ2.2 ቢሊዮን ዩዋን ወይም 325 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ጉቦ የወሰዱ የቀድሞ የከተማው ባለስልጣን በሞት ፍርድ እንዲቀጡ ተወስኖባቸዋል። ከ1993 እስከ 2023 በናንጂንግ ከተማ በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ያገለገሉት ያንግ ዩሊን በማጭበርበር፣ ስልጣን አላግባብ በመጠቀም እና በገንዘብ ማዘዋወር ወንጀል ጥፋተኛ ሆነው ተገኝተዋል። የ69 ዓመቱ አዛውንት ገንዘብ እና ውድ ንብረቶችን በመቀበል ባለሀብቶች የምህንድስና ኮንትራቶችን፣ የመሬት ዝውውርን እና ፋይናንስን እንዲያገኙ ለመርዳት መስራታቸውን የመንግስት ሚዲያዎች ዘግበዋል።ያንግ ላይ ምርመራው የተደረገው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ በወታደራዊ እና ከፍተኛ ደረጃ ባላቸው የባንክ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]