“ሻዕቢያ እና ወያኔ፣ ከሱዳን ጋር ተባብረው” መንግስትን የመጣል “ምኞት” እንዳላቸው ጠ/ሚ አብይ ተናግረዋል

ETHIO_MEREJA_NEWSneutral2026-07-07 16:00:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ሻዕቢያ እና ወያኔ፣ ከሱዳን ጋር ተባብረው” መንግስትን የመጣል “ምኞት” እንዳላቸው ጠ/ሚ አብይ ተናግረዋል በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት እንዲቀሰቀስ “ሰፊ ፍላጎት” እንዳለ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። በደርግ ዘመነ መንግስት “ሻዕቢያ እና ወያኔ፣ ከሱዳን ጋር ተባብረው” የወቅቱን አገዛዝ መጣላቸውን እና አሁንም ተመሳሳይ “ምኞት” እንዳለ የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ እነዚህ ወገኖች ብቻ ሳይሆኑ “ሌላም ቢጨመር በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ቅንጣት ታክል ስጋት የለም” ሲሉ ተደምጠዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ይህን ያሉት ተሰናባቾቹ የፓርላማ አባላት ላቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ እና ማብራሪያ ነው። ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 30፤ 2018 በተካሄደው የተወካዮች ምክር ቤት የመጨረሻ መደበኛ ስብሰባ ላይ 18 የፓርላማ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ አቅርበዋል። የትግራይ ክልልን…

Read the full story at ethio_mereja_news ↗
AdYour ad here[email protected]