በሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶች ከ65% በላይ መጠናቀቃቸው ተገለጠ!
በሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶች ከ65% በላይ መጠናቀቃቸው ተገለጠ! ሰኔ 30/2018 ዓ.ም | አዲስ አበባ በታሪካዊውና በታላቁ ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የተጀመሩ ግዙፍ የልማትና የህንጻ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም አሁን ላይ ከ65% በላይ መድረሱ ዛሬ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በተሰጠ ይፋዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተነገረ። በዚሁ የሃይማኖት አባቶችና ጥሪ የተደረገላቸው የሚዲያ ማህበረሰቦች በተገኙበት መግለጫ ላይ፤ የምዕራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ፣ የገዳሙ አባቶችና ጥሪ የተደረገላቸው ክቡራን እንግዶች ተገኝተዋል። በመግለጫውም ገዳሙ ከዚህ ቀደም የነበሩበትን ፈታኝ ችግሮች እንዴት በጽናት እንዳለፈና አሁን ላይ ወደ ምን የመንፈሳዊና ገዳማዊ ከፍታ ላይ እንደደረሰ ሰፊ ማብራሪያ…
Read the full story at addis_news ↗