ከግል ባንኮች ከፍተኛ የተባለውን ትርፍ ያስመዘገበው አዋሽ ባንክ ወደ ጂቡቲ ለመግባት ፈቃድ ጠየቀ
ከግል ባንኮች ከፍተኛ የተባለውን ትርፍ ያስመዘገበው አዋሽ ባንክ ወደ ጂቡቲ ለመግባት ፈቃድ ጠየቀ #Ethiopia: በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከግል ባንኮች ከፍተኛ የገበያ ድርሻ በመያዝ የዘለቀው አዋሽ ባንክ በ2018 የሒሳብ ዓመት ከግል ባንኮች ከፍተኛ የተባለውን የ40.7 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡንና ዓመታዊ የውጭ ምንዛሪ ግኝቱንም ወደ 2.6 ቢሊዮን ዶላር ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ አዋሽ ባንክ በ2018 የሒሳብ ዓመት ከታክስና ከሌሎች ተቀናሾች በፊት ያገኘው የ40.7 ቢሊዮን ብር ትርፍ ከቀዳሚው ዓመታት አንፃር ሲታይ ከ11.8 ቢሊዮን ብር በላይ ብልጫ ያለው መሆኑን ባንኩ የ2018 የሒሳብ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ባንኩ ባለፈው ዓመት ከታክስ በፊት ያስመዘገበው የትርፍ መጠን 25... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗