የኑሮ ውድነቱ📈‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-07 19:15:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኑሮ ውድነቱ📈‼️ ከመላው ኢትዮጵያ በቀን ውስጥ ከ15-20 የተለያዩ ጥቆማዎች በውስጥ መስመር ለሚዲያችን ይቀርባሉ። ከእነዚህ ጥቆማዎች ውስጥ አብዛኞቹ የኑሮ ውድነትን አሳሳቢነት የተመለከቱ ሲሆን በየቀኑ ዋጋቸው እየቀነሰ ሳይሆን እየጨመረ የመጣው የሸቀጦች፣የቤት ኪራይ እና የምግብ ግብዓቶች በተለይ የመንግሥት ሰራተኞች በደመወዝ ኑሮን ከወር ወር መግፋት በጣም አዳጋች እንደሆነባቸው ይገልፃሉ። መንግሥት በተቻለ መጠን የኑሮ ውድነቱን ሊያቃልሉ የሚችሉ ስራዎችን እና አማራጮችን ማየት ይኖርበታል ብለን እናምናለን። (አዩዘሀበሻ) ‎===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]