ከሐሳብ እስከ ትግበራ የዘለቀ ፈጠራ

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-07 19:31:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከሐሳብ እስከ ትግበራ የዘለቀ ፈጠራ #Ethiopia: ወጣቶቹ ከአገዳ ተረፈ ምርት፣ ከሳር፣ ከጭድ፣ ከስንዴና ከጤፍ ገለባ እንዲሁም የወዳደቁ ካርቶኖችን መልሶ በመሰብሰብ ወረቀትና ካርቶን ማምረት የሚያስችል ማሽን ሙሉ በሙሉ ዲዛይን በማድረግ ማቅረብ ጀምረዋል፡፡ ማሽኑ ለመልሶ መጠቀም የተዘጋጁትን ጥሬ ዕቃዎች በኬሚካል በማጠብ፣ የተለያዩ ሒደቶችን እንዲያልፉና የተለያዩ ቅርፆችን እንዲሰጡ በማድረግ ያዘጋጃል፡፡ ፌስታልን ሊተኩ የሚችሉ ምርቶችን፣ የእንቁላል መያዥያ ትሪዎችን፣ የቲሌቪዥን ማሸጊያዎችን፣ ስስ ወረቀቶችንና መሰል ምርቶችን በአገር ውስጥ ያመርታል። ማሽኑ ላስቲክን የሚተኩ የችግኝ ማፍያ ከረጢቶችን፣ የዕፀዋት ማሳደጊያ ዕቃዎችንና ሌሎች ከፕላስቲክ ነፃ የሆኑ ምርቶች... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/157828/…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]