"ፍቱን መድኃኒቱ ምክክር ብቻ ነው"
"ፍቱን መድኃኒቱ ምክክር ብቻ ነው" ውይይት እና ምክክር የኢትዮጵያ ነባር እሴት ነው። በተለይ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት፤ ማኅበራዊ ትስስርን ለማጠናከር እና የሀገርን ሰላም እና አንድነት ለማስጠበቅ ከፍተኛ ሚና ሲጫወት ቆይቷል። ሽምግልና፣ ገዳ፣ ጆካ ምክር ቤት፣ ሉዋ፣ አበጋር እና ሺንጋ እየተባሉ የሚዘረዘሩት ባሕላዊ ሥርዓቶች በሁሉም የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ዘንድ በተለያዩ አግባቦች መገለጣቸው እንደ ሀገር ለውይይት እና ምክክር የምንሰጠውን ትልቅ ቦታ ማሳያ ነው። ባሕላዊ ሥርዓቶቹ ማናቸውንም ትላልቅ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች እንዲሁም በግለሰቦች እና ማኅበረሰቦች መካከል የሚነሱ ግጭቶችን በጠረንጴዛ ዙሪያ በመመካከር መፍትሔ ይሰጣሉ። የመወያየት እና የመመካከር ልምዱ አሁንም በባሕላዊ የእርቅ እና የዳኝነት ሥርዓት አማካኝነት ማኅበረሰባዊ ጠቀሜታቸው ቀጥሏል። ዘመናዊ…
Read the full story at amharamassmedia ↗