🎓🇪🇹 ከሽፋን ወደ ጥራት፤ የኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ አዲስ ጉዞ !

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-08 07:08:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

🎓🇪🇹 ከሽፋን ወደ ጥራት፤ የኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ አዲስ ጉዞ ! ትምህርት የሀገር ብልጽግና መሰረት ነው። ይሁንና ባለፉት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ ስብራቶች ገጥመውት እንደቆዩ ይነገራል። ባለፉት ዓመታት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እና ዘርፉን ከፖለቲካ እና ከብልሹ አሠራር ለማውጣት መጠነ ሰፊ የሪፎርም ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። በተለይም እንደ ሀገር አዲስ የትምህርት ፍኖተ ካርተ ተቀርጾ እየተተገበረ ነው። የትምህርት ቤቶችን ደረጃ በማሻሻል ረገድም በርካታ ተግባራት ሢሠሩ ቆይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ በአነሳሽነት ወደ ሪፎርም የለውጥ ጉዞ እንዲገባ አድርገዋል። በዚህም ትምህርትን ከሽፋን ወደ ጥራት ለማሸጋገር የትምህርት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ ተግባራዊ እየተደረገ ነው። በዘርፉ ባለፉት የለውጥ ዓመታት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]