ደብረ ብርሃን ከተማ የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት  ተጠቃሚ መሆኗ ተነገረ።

ZENA24NOWneutral2026-07-08 07:24:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

ደብረ ብርሃን ከተማ የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት ተጠቃሚ መሆኗ ተነገረ። ​የደብረ ብርሃን ከተማን የዕድገት ጉዞ ወደ ላቀ የዲጂታል ምዕራፍ የሚያሸጋግረው የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ።የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት ፕሮጀክት ማናጀር አቶ አግማሴ ገበየሁ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት ​ይህ ፕሮጀክት የከተማዋን የይዞታና የአገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት ሙሉ ለሙሉ ለማዘመን ያስችላል። ነዋሪዎችና ተቋማት በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆኑ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ታሪካዊ እርምጃ መሆኑን ተናግረዋል።ከተማዋን ዘመናዊ ፣ ተደራሽ፣ለኑሮና ለሥራ ምቹ ለማድረግ የሚያስችል የዲጂታል አድራሻ ሥርዓት መሆኑም ተገልጿል።ይህ የዲጂታል ሥርዓት የድንገተኛ አደጋ ምላሽን በማፋጠን የሕዝብን ደኅንነት ከመጠበቅ ባለፈ፣ የንግድና የዕቃ አቅርቦት ወይም ዴሊቨሪ እንቅስቃሴን…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]