የቤት ኪራይ ጭማሪ ይፋ ሆነ‼

WASULIFEneutral2026-07-08 07:43:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቤት ኪራይ ጭማሪ ይፋ ሆነ‼ በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ዓመታዊ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆነ፤ የውል ምዝገባ ተጀመረ‼ ​ በአዲስ አበባ ከተማ ለ2019 በጀት ዓመት የሚተገበረው የግል መኖሪያ ቤቶች የቤት ኪራይ ዓመታዊ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ መወሰኑን የከተማዋ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። ​ውሳኔው የነዋሪውን የመክፈል አቅምና የወቅቱን የኢኮኖሚ ሁኔታ ያገናዘበ ሳይንሳዊ ጥናት ተካሂዶበት የተወሰነ መሆኑ ተገልጿል። ይህንን ተከትሎም በመላው ከተማዋ የሚገኙ የግል መኖሪያ ቤቶች የአከራይ-ተከራይ አዲስ የውል እድሳት ምዝገባ ከዛሬ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ፅሕፈት ቤቶች በይፋ መጀመሩን ቢሮው አስታውቋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]