📈 የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው እና የኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ !

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-08 07:47:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

📈 የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው እና የኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ ! ኢትዮጵያ ከሐምሌ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ገብታለች። ማሻሻያው የመንግሥትን ገቢ ማሳደግ እና የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት በገበያ ሥርዓት እንዲወሰን ማድረግን ዓላማ ያደረገ ነው። በመደበኛው እና በጥቁር ገበያው መካከል ያለውን የውጭ ምንዛሬ ልዩነት ማጥበብም ዋነኛ ግቡ ነው። በአጠቃላይ ማሻሻያው የኢኮኖሚ መዛባትን ማረቅ እና የንግድ አሠራርን ማዘመን እንደኾነም ይነገራል። ምቹ ያልኾነ የውጭ ምንዛሬ አሠራር አልሚዎችን የሚፈታተን ማነቆ ኾኖ መቆየቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ የነበሩት ማሞ ምህረቱ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ወደ ማክሮ ኢኮኖሚ መግባቷን ተከትሎ ባደረጉት ንግግር ገልጸው ነበር። አሁን ተግባራዊ የተደረገው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ይህንን እንቅፋት በማስወገድ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲጨምር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]