በመዲናዋ የቤት ኪራይ ውል እድሳት ምዝገባ ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል

FANATELEVISIONneutral2026-07-08 07:50:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

በመዲናዋ የቤት ኪራይ ውል እድሳት ምዝገባ ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የ2019 ዓ.ም የግል መኖሪያ ቤቶች የአከራይ ተከራይ አዲስ የውል እድሳት ምዝገባ ከዛሬ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ይካሄዳል አለ የከተማዋ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዜጎችን የኑሮ ጫና ለመቀነስና በኪራይ ገበያው ላይ የሚስተዋሉ ሕገ ወጥና ዘፈቀዳዊ አሰራሮችን በዘላቂነት ለመግታት… https://www.fanamc.com/archives/318311

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]