የቤት ኪራይ ጭማሪ ይፋ ሆነ
የቤት ኪራይ ጭማሪ ይፋ ሆነ በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ዓመታዊ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆነ፤ የውል ምዝገባ ተጀመረ በአዲስ አበባ ከተማ ለ2019 በጀት ዓመት የሚተገበረው የግል መኖሪያ ቤቶች የቤት ኪራይ ዓመታዊ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ መወሰኑን የከተማዋ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። ውሳኔው የነዋሪውን የመክፈል አቅምና የወቅቱን የኢኮኖሚ ሁኔታ ያገናዘበ ሳይንሳዊ ጥናት ተካሂዶበት የተወሰነ መሆኑ ተገልጿል። ይህንን ተከትሎም በመላው ከተማዋ የሚገኙ የግል መኖሪያ ቤቶች የአከራይ-ተከራይ አዲስ የውል እድሳት ምዝገባ ከዛሬ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ፅሕፈት ቤቶች በይፋ መጀመሩን ቢሮው አስታውቋል።
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗