ከዓመት እስከ ዓመት በአረንጓዴ ቀለም፤ የሐምሌ ዝናብ ዛሬን ሲያለመልም፣ አረንጓዴ ዐሻራ ነገን ያሳድጋል
ከዓመት እስከ ዓመት በአረንጓዴ ቀለም፤ የሐምሌ ዝናብ ዛሬን ሲያለመልም፣ አረንጓዴ ዐሻራ ነገን ያሳድጋል ሐምሌ ወር ላይ እንገኛለን፤ የክረምቱ ዝናብ ምድርን በእርጥበት ሲያለመልም፣ የኢትዮጵያ ለምነት በአረንጓዴ ቀለም የሚታይበት ወቅት ይጀምራል:: ይህ ወር ለገበሬው የዘር ወቅት ብቻ ሳይሆን፣ ለመላው ሕዝብ ችግኝ በመትከል ለመጪው ትውልድ አረንጓዴ ተስፋን የሚያስቀምጥበት ወቅት ነው
Read the full story at ebcnewsnow ↗