የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተመካካሪዎች አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል

EBCNEWSNOWneutral2026-07-08 10:00:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተመካካሪዎች አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል በመጪው ሐምሌ 8 ቀን ለሚጀምረው ታሪካዊ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከመላ ሀገራችን የተወከሉ ተመካካሪዎች አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል:: የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በክልሎች፣ ከተማ አስተዳደሮች፣ በፌዴራል ደረጃ እንዲሁም በዲያስፖራው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ላይ የሚሳተፉ ወኪሎች ከየባለድርሻ አካላቱ ሲያስመርጥ መቆየቱ ይታወሳል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]