ከማስፈራሪያ ማዕበል እስከ "ባዶ ቼክ" አደራ፡ የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ታሪካዊ ድል እና የኢትዮጵያ አዲስ ፖለቲካዊ ምዕራፍ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-08 10:00:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከማስፈራሪያ ማዕበል እስከ "ባዶ ቼክ" አደራ፡ የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ታሪካዊ ድል እና የኢትዮጵያ አዲስ ፖለቲካዊ ምዕራፍ "አትመዝገቡ፣ አትምረጡ፣ ምርጫው አይካሄድም..." የሚሉ የማስፈራሪያ ድምጾች በየአቅጣጫው በሚያስተጋቡበትና የጥይት እሩምታ በሚሰማበት ፈታኝ ወቅት፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ሌሊቱን በንቃት ጠብቀው በየምርጫ ጣቢያው ሲሰለፉ ማየት ምን ዓይነት ስሜት ይፈጥራል? ይህ የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዋነኛ መገለጫ ሲሆን፣ ምርጫው ከፖለቲካ ፓርቲዎች ፉክክር ባለፈ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀገረ-መንግሥቱን ለማጽናት ያደረገው ታላቅ የትዕግስትና የጽናት ተጋድሎ ሆኖ በታሪክ ተመዝግቧል:: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሂደት፣ የሕዝቡን ውሳኔ አንድምታ እና የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ አውድ አስመልክተው…

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]