ሕገ-ወጡ የሕወሓት ቡድን በትግራይ ክልል እያደረገ ያለውን የጦርነት ቅስቀሳና የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ በአስቸኳይ ሊያቆም ይገባል

EBCNEWSNOWneutral2026-07-08 10:00:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሕገ-ወጡ የሕወሓት ቡድን በትግራይ ክልል እያደረገ ያለውን የጦርነት ቅስቀሳና የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ በአስቸኳይ ሊያቆም ይገባል ሕገ-ወጡ የሕወሓት ቡድን በትግራይ ክልል እያደረገ ያለውን አዲስ የጦርነት ቅስቀሳና የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ በአስቸኳይ ሊያቆም እንደሚገባ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችና የማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎች ጠየቁ፡፡ ሴንተር ፎር ሪስፖንሲብል ኤንድ ፒስፉል ፖለቲክስ (CRPP) ከትግራይ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (TBS) ጋር በመተባበር ”ሰላም፣ ዴሞክራሲና ልማት በትግራይ፣ የመገናኛ ብዙኃን እና የማኅበረሰብ አንቂዎች ሚና” በሚል ርዕስ የውይይት መድረክ አካሂዷል:: የውይይቱን መጠናቀቅ ተከትሎ ባለ 14 ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥተዋል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]