" ዋጋ ጭማሪውና የውል እደሳቱ መነሻ የሚሆነው ከዚህ ቀደም በነበረው ውል ላይ የተቀመጠው የኪራይ ዋጋ ብቻ ነው " - ቢሮው

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-08 10:11:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ዋጋ ጭማሪውና የውል እደሳቱ መነሻ የሚሆነው ከዚህ ቀደም በነበረው ውል ላይ የተቀመጠው የኪራይ ዋጋ ብቻ ነው " - ቢሮው በ2019 ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ፣ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ የጸደቀ ሲሆን ሕገ-ወጥ " የመንደር እና የአካባቢ ውሎች " በጥብቅ ተከልክለዋል። ዋጋ ጭማሪውና የውል እደሳቱ መነሻ የሚሆነው ከዚህ ቀደም በነበረው ውል ላይ የተቀመጠው የኪራይ ዋጋ ብቻ መሆኑን የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል፡፡ በመላው ከተማዋ የሚገኙ የግል መኖሪያ ቤቶች የአከራይ-ተከራይ አዲስ የውል እድሳት ምዝገባ ከዛሬ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በይፋ መተግበር መጀመሩ ተገልጿል። የተጣሉ ጥብቅ ክልከላዎች ምን ምን ናቸው ? አዲሱን የውል እድሳት ምዝገባና የተቀመጠውን የዋጋ ጣሪያ ወደ ጎን በመተው የሚፈጸሙ ማናቸውም ሕገ-ወጥ ድርጊቶች ላይ ጥብቅ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]