ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና ቦይንግ ኩባንያ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-08 10:26:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና ቦይንግ ኩባንያ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት አዲስ ከከፈተው የኤሮስፔስ ምህንድስና ጋር በተያያዘ በአቪየሽን ዘርፍ በትብብር መሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ነው ከቦይንግ ኩባንያ ጋር የተፈራረመው። የፊርማ ሥነ ሥርዓቱን የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር) እና የቦይንግ አፍሪካ ማኔጅንግ ዳይሬክተር አምባሳደር ሔኖክ ተፈራ አከናውነውታል። ስምምነቱ ዩኒቨርሲቲው ለጀመረው የአቪየሽን ምህንድስና ትምህርት ብቁ የዘርፉ ባለሙያዎችን ለማፍራት፣ ለኢትዮጵያ የአቪየሽን ዘርፍ እድገት እና በአፍሪካ ብሎም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪነቷን ለማስቀጠል ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረው ተገልጿል። ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢኖቬሽን እና የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል የመኾን ዕቅዱን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]